ደቦ Logo
ደቦ Hub
1 USDT = -- ብር

እንኳን ደህና መጡ

🇪🇹 አስተማማኝ የ USDT P2P መድረክ

USDT
ግዛ · ሽጥ

USDT በፍጥነት ይግዙ ወይም ይሽጡ — በቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ፣ በደቂቃዎች ውስጥ።

በስልክ ቁጥር እና በይለፍ ቃል የተጠበቀ አካውንት
ፈጣን የክፍያ ማረጋገጫ

ደቦ እንዴት ይሠራል

  1. 1ይመዝገቡበስልክ ቁጥር እና በይለፍ ቃል አካውንት ይክፈቱ።
  2. 2ትዕዛዝ ያስገቡየሚፈልጉትን የ USDT መጠን ያስገቡ፤ Binance ID አያስፈልግም።
  3. 3ይክፈሉበቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ ይላኩ፤ የክፍያ ስክሪንሾት ወይም Transaction ID ያስገቡ።
  4. 4USDT ወደ Wallet ይገባልሻጩ ክፍያውን ሲያይ USDT በቀጥታ ወደ Debo Wallet ይገባል።
  5. 5ይጠቀሙወደ Binance ያውጡ ወይም ይሽጡ።
USDT ግዛ • ወደ Debo Wallet በቀጥታ

USDT በቀላሉ ይግዙ በደቂቃዎች ውስጥ!

የ USDT መጠን ያስገቡ፤ በቴሌብር ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይክፈሉ፤ USDT በቀጥታ ወደ Debo Wallet ይገባል።

USDT ሽጥ • ብር በቴሌብር ወይም በ CBE

USDT በቀላሉ ይሽጡ ብርዎን በደቂቃዎች!

USDT ወደ ደቦ Binance Pay ID ይላኩ፤ ስክሪንሾቱን ያያይዙ — ሲረጋገጥ ብሩ በቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ ይላክልዎታል።